ገና

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት

ገናኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በክርስትና የሚከበርበት ቀን ነው። ስሙ የወጣ ከግሪክ Χριστούγεννα /ቅሪስቶውገና/ ማለትም «የክርስቶስ ልደት» ነው።

ኢየሱስ በውነት በየትኛው ቀን እንደተወለደ ስላልተዘገበ፣ አጠያያቂ ጉዳይ ሆኗል። በሕይወቱ ዘመን በዚያው ጊዜ የሰዎች ልደት ቀን በዓል ማክበር እሚታሠብ ቁም ነገር እንዳልነበረ ይመስላል። በኋላ የተመረጠው ቀን በአረመኔዎች ታላቅ በዓል ላይ እንዲወደቅ ምዕራባዊ ተደረገ የሚሉም አሉ። ስለዚህ ክርክሮች ስለሆኑ የተለያዩ አስተሳሰቦች ሊወሰኑ ይቻላል።