ጉድ ታይምዝ (የሺክ ዘፈን)
Appearance
| «ጉድ ታይምዝ» | |
|---|---|
| የሺክ ዘፈን ከሪስኬ አልበም | |
| የተለቀቀው | 30 June፣ 1979 እ.ኤ.አ. |
| የተቀዳው | 1979 እ.ኤ.አ. |
| ስልት | ዲስኮ ሙዚቃ |
| ርዝመት | 8:08 (አልበም) 3:24 (7") |
| ቋንቋ | እንግሊዝኛ |
| አሳታሚ | በርናርድ ኤድዋርድዝ፣ ናይል ሮጀርዝ |
| ግጥም | በርናርድ ኤድዋርድዝ፣ ናይል ሮጀርዝ |
| ቅንብር | አትላንቲክ ሬኮርድስ |
«ጉድ ታይምዝ» (Good Times) ከ1979 እ.ኤ.አ. (1971 ዓም) የሆነ የሺክ ነጠላ ዘፈን ነው። ከሦስተኛ አልበማቸው ሪስኬ ነው፤ በብዙ አገራት በዚያው አመት እስከ #1 ሥፍራ ድረስ ፈለቀ። ዘፈኑ #1 በሆነበት ወቅት፣ ከጥር 1966 ዓም ጀምሮ የተሠራጨው እጅግ ታዋቂ ቴሌቪዝን ትርዒት «ጉድ ታይምዝ» እንዳጋጣሚ ጨረሰ።
ዘፈኑ ዓለም ዙሪያ ተወደደና በሂፕ-ሆፕ ሙዚቃ ከዘፈኖች ሁሉ የተቀመሰው ዜማ ሆኗል።
ከዚህም ከጥቂት አመታት በሗላ ደግሞ ከቅድመኞቹ ራፕ ሙዚቃ ዘፈኖች አንዱ የሹገር ሂል ጋንግ ዘፈን «ራፐርዝ ዲላይት» የተባለው ውድ ዘፈን ከዚሁ ዜማ ከተለቀቁት ዋናው ነው።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |