ጊየርሞ ላሦ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጊየርሞ ላሦ ሜንዶዛ (የተወለደው 16 November 1955 እ.ኤ.አ.) ከ24 May 2021 እ.ኤ.አ. ጀምሮ የኢኳዶር ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሆነዋል ።