ግራምጣ
Appearance
ግራምጣ በክረምት የሚበቅል የሳር አይነት ሲሆን ሰዎች በማጨድ በማድረቅ ለስፌት ስራ ይጠቀሙበታል።ግራምጣ መሶብ፣ሰፌድ፣ቁና፣ወስከንባ ለመስራት በስፋት ይታያል።ለስፌት የሚያገለግለዉም ግራምጣዉን በወስፌ ለ3 በመሰንሰን እንዳይደርቅ በዉሀ እየነከሩ ነዉ።