ጎልፍ ደ ባሊኒየርስ
Appearance
ጎልፍ ደ ባሊኒየርስ (Golfe des Baleiniers) በፈረንሣይ፣ የከርጉለን ደሴቶች፣ በግራንዴ ቴሬ፣ ሰሜናዊ ምስራቅ ዳርቻ የሚገኝ ባሕረ ሰላጤ ወይም ትልቅ የባህር ወሽመጥ ነው። 340 ሜትር ከፍታ ያለው የኢሌ ዱ ፖርት በባህረ ሰላጤው ውስጠኛ ክፍል ውስጥ ይገኛል።