ጠፍር አልጋ
Appearance
ለመስራት አስፈላጊ ነገሮች፦ -እንጨት -ጎማ(አለንጋ) -ሚስማር የአሰራር ቅደም ተከተል፦ -4 የተጠረቡ እንጨቶት 1 ሜትር የሆኑ ማቆሚያ፣ 2 በቁመት ልክ የሆኑ አግድም እንጨቶች 2 እንደሚፈልጉት የሚሆኑ አግድም እንጨት ሬክታንግል በማስመሰል መስራት አለንጋዉን በማጠላለፍ በሚስማር መምታት።