ጥር ፰
Appearance
ጥር ፰ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፳፰ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፴፰ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፴፯ ዕለታት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፶ ዓ.ም. በኦክላሆማ ስቴት ዩኒቨርሲቲ (እንግሊዝኛ Oklahoma State University) እርዳታ የተመሠረተው የዓለማያ እርሻ ኮሌጅ (ያሁኑ ሐሮማያ ግብርና ዩኒቨርሲቲ) ተመርቆ ተከፈተ፡፡
- ፲፱፻፶፪ ዓ/ም የኮንጎ የእርስ በእርስ መፈጃጀት በተፋፋመበት ወቅት፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ዳግ ሀመርሾልድ የኢትዮጵያን የሠራዊት ዕርዳታ ለማረጋገጥ ከንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጋር ምጽዋ ላይ ተገናኙ።
- ሪፖርተር፣ ኪንና ባህል - “ሳምንቱ በታሪክ”
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |