Jump to content

ጥር ፳፩

ከውክፔዲያ
(ከጥር 21 የተዛወረ)

ጥር ፳፩፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፵፩ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፳፮ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፭ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፬ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  • ፲፱፻፵ ዓ/ም - ሕንዳዊው የሰላማዊ እንቅስቃሴ መሪ ማህተማ ጋንዲ (Mohandas Karamchand Gandhi} በነፍሰ ገዳይ እጅ ተገደሉ።
  • ፲፱፻፸፰ ዓ/ም - ቻሌንጀር የተባለችው የአሜሪካ የጠረፍ መንኮራኲር ሰባት ጠፈረኞችን ጭኖ እንደተተኮሰ አየር ላይ ፈንድቶ ሲከሰከስ ሰባቱም አሜሪካውያን ሞተዋል።
  • (እንግሊዝኛ)

http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/january/28/newsid_2506000/2506161.stm

የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ