ፀጋው ታደሰ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ፀጋው ታደሰ ኪሮስግንቦት 6 ቀን 1967 አ.ም. በኢትዮጵያትግራይመቀሌ ከተማ ውስጥ ተወለደ።

የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በመቀሌ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን በአጼ ዮሃንስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማረ።

ፀጋው ከሐምሌ 1 ቀን 1985 ጀምሮ በአስተማሪነት ሙያ ለ4 አመታት ያህል ሰርቶአል፤ በኋላም ወደ ጋዜጠኝነት ሙያ በመቀላቀል ከታኅሣሥ 1 ቀን 1990 ጀምሮ በድምጺ ወያነ ትግራይ መቀሌ ውስጥ ከሪፖርተርነት እስከ አዘጋጅነት አገልግሎአል።