Jump to content

ፐርስ፣ አውስትራሊያ

ከውክፔዲያ
(ከፐርስ የተዛወረ)

ፐርስ (እንግሊዝኛ: Perth) አውስትራልያ ውስጥ የሚገኝ ከተማ ነው። በአውስትራሊያ ምእራብ አውስትራሊያ ግዛት ውስጥ ትልቁ ከተማ ነች። ከተማዋ ወደ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች አሏት።