Jump to content

ሃይቲ

ከውክፔዲያ
የ18:05, 4 ኦክቶበር 2022 ዕትም (ከNewAngelDust2022 (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሃይቲ ሪፐብሊክ
République d'Haïti
Repiblik Ayiti

የሃይቲ ሰንደቅ ዓላማ የሃይቲ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር La Dessalinienne

የሃይቲመገኛ
የሃይቲመገኛ
ዋና ከተማ ፖርቶፕሪንስ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ፈረንሳይኛ
የሃይቲ ክሬዮል
መንግሥት
{{{ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ዦቨነል ሞይዝ
ዣክ ጊ ላፎንታንት
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
27,750 (140ኛ)
0.7
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
 
10,604,000 (85ኛ)
ገንዘብ የሄይቲ ጓርዴ
ሰዓት ክልል UTC -5
የስልክ መግቢያ 509
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .ht


ሃይቲካሪቢያን ባሕር ውስጥ ሂስፓንዮላ በተባለ ደሴት ላይ የሚገኝ አገር ነው። ዋን ከተማው ፖርቶፕሪንስ ሲሆን መደበኛ ቋንቋዎች ፈረንሳይኛ እና የሃይቲ ክሬዮል ናቸው።

ሃይቲ በግብርና ፍሬያማ አገር ሆናለች፣ ለአለም የምታቀርባቸው ዋና ምርቶች በተለይ ቡናማንጎካካውሙዝ ናቸው። የልብስ ፋብሪካ ኢንዱስትሪ ሰፊ ስለ ሆነ ካናቲራ፣ ሹራብ ወዘተ. ወደ ውጭ አገር ይላካል። እንዲሁም የማዕድን ኢንዱስትሪ በተለይ መዳብወርቅ ትልቅ ነው። ሌሎችም ታናናሽ ኢንዱስትሪዎች አሉ።