Jump to content

ልዕልት ዳያና

ከውክፔዲያ
የ22:14, 13 ጁን 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ልዕልት ዳያና

ልዕልት ዳያና (1953-1989 ዓም) የዩናይትድ ኪንግደም አልጋ ወራሽ የልዑል ቻርልስ ቀድሞ ባለቤት ነበሩ። በ1973 አጋብተው በኋላ በ1988 ዓም ተፈቱ። ከዚህ በኋላ በ1989 ዓም በ36ኛው ዓመታቸው ልዕልቱ በመኪና አደጋ አረፉ።