Jump to content

መሪብታዊ ቀቲ

ከውክፔዲያ
የ21:15, 27 ጁላይ 2013 ዕትም (ከCodex Sinaiticus (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
«ንጉሥ መሪብሬ ቀቲ» የሚል የመዳብ ዕቃ ቅርስ

መሪብታዊ ወይም መሪብሬ ቀቲ (አቅቶይ) ከ2331 እስከ 2271 ዓክልበ. ግድም ድረስ በ9ኛው ሥርወ መንግሥትግብፅ ፈርዖንና የቀቲ (አቅቶይ) ልጅ ይመስላል። (ነገር ግን የአሁን ሊቃውንት ስለ ቀቲዎቹ ዘመናት፣ አከታተል እና መታወቂያዎች እጅግ ይለያያሉ።) የመሪብታዊ ሕልውና ከአንዳንድ ቅርስ ይታወቃል። ዋና ከተማው ሄራክሌውፖሊስ (ግብጽኛኸነን-ነሱት) ነበረ።

ቀዳሚው
ቀቲ (አቅቶይ)
ግብፅ ፈርዖን ተከታይ
ሳ-... ቀቲ ?