መጋቢት ፭
Appearance
መጋቢት ፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፭ ኛው ቀን ሲሆን፤ ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፩ ዕለታት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፬ ዓ/ም - የቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ክቡር ጸሐፊ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ በዚህ ዕለት ተወለዱ።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |