Jump to content

ሙሶሊኒ

ከውክፔዲያ
የ14:31, 8 ፌብሩዌሪ 2023 ዕትም (ከ165.155.168.82 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ሙሶሊኒ፣ ይፋዊ ስዕል
ከግራ ወደ ቀኝ የቀድሞ የኮሚኒስት ፖለቲከኛ ኒኮላ ቦምባቺ፣ ዱስ ቤኒቶ ሙሶሊኒ፣ ታማኝ ፍቅረኛው ክላራ ፔታቺ፣ ሚኒስትር አሌሳንድሮ ፓቮሊኒ እና የታዋቂው ፋሺስት ፖለቲከኛ አቺሌ ስታርስ በህይወት የሌሉትን አስከሬኖች በፕላዛ ሎሬቶ ሲታዩ ማየት ይችላሉ። ሚላን ከተማ ፣ 1945

ቤኒቶ ሙሶሊኒ (1875-1937 ዓም) ከ1915 እስከ 1935 ዓም ድረስ የጣልያን አምባገነን (ጠቅላይ ሚኒስትር) ሆነ።

አሁንም እንደ በጣም ክፉ ግለሰብ ይታወሳል። በተለይ ኢትዮጵያን በግፍ ወይም በጭካኔ ለመያዝ የጣረ ሞኝ ወይም እብድ ሰው ነበር።

መልካሙን መንግስት ገልብጦ የተወሰኑ ተከታዮችን አፍርቷል።በሞሶሎኒ መሪነት ጣልያን በ2ኛው የዓለም ጦርነት እየተሸነፈ፣ የጣልያን ንጉሥ የሆኑት ፫ ቪክቶሪዮ አማኑኤል ከማዕረጉ ሻረው እና አሰሩት።

የጀርመን ሥራዊት ከወህኒ አስወጡትና የጀርመን ሥራዊት የያዛቸውን የጣልያን ክፍሎች አሻንጉሊት ገዥ (የጀርመኖች ገዥ) አደረጉት። ይህ አሻንጉሊት ግዥነት «የጣልያን ኅብረተሠብ ሪፐብሊክ ሲባል ተያዘና ዝም ብሎ በሞት ተቀጣ። እንዳልኖረ ለሕዝብ ለማረጋገጥ፣ አስካሬኑ ከእግሮቹ ተሰቀለ።

ከሞተ በኋላ ኢትዮጵያ ከሙሶሎኒ ፋሺስት ነፃ ወጥታለች።