Jump to content

ሙዝ

ከውክፔዲያ
የ12:08, 11 ኤፕሪል 2021 ዕትም (ከ197.156.115.158 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ሙዝ እርሻ በሕንድ

ሙዝሙዝ ተክል ዝርያዎች የወጣው የፍራፍሬ አይነት ነው።

የለማዳ ሙዝ አያቶች ሾለ ሙዝ (አረንጓዴ) እና የባልቢስ ሙዝ (ብርቱካን) በተፈጥሮ የሚገኙባቸው አገሮች

ዛሬ የሰው ልጆች የሚበሉት የተለመዱት ተራ ሙዝ አይነቶች በተለይ ከአውሬ ዝርያ ሾለ ሙዝ (Musa acuminata) ወይም ከዚህና ከሌላ አውሬ ዝርያ የባልቢስ ሙዝ (Musa balbisiana) ክልሶች ተደረጁ። ከነዚህ ውጭ ብዙ ልዩ ልዩ ሌሎች ዝርዮች በተለይ በኒው ጊኔቦርኒዮና ባካባቢያቸው ሁሉ ይገኛሉ።