Jump to content

ሞሮኒ

ከውክፔዲያ
የ15:44, 15 ኦክቶበር 2016 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሞሮኒ (موروني) ከ1954 ዓ.ም. ጀምሮ የኮሞሮስ ዋና ከተማ ነው።

የሞሮኒ አቀማመጥ ታላቋ ኮሞር ደሰት ላይ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 60,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 11°40′ ደቡብ ኬክሮስ እና 43°16′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።