Jump to content

ሞንቴቪዴዎ

ከውክፔዲያ
የ00:22, 26 ጁላይ 2013 ዕትም (ከCodex Sinaiticus (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሞንቴቪዴዎኡሩጓይ ዋና ከተማ ነው።

ከተማውና ወደቡ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,745,100 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,347,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 34°53′ ደቡብ ኬክሮስ እና 56°11′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።