Jump to content

ረጨት

ከውክፔዲያ
የ21:34, 2 ጁላይ 2022 ዕትም (ከNicoScribe (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ከኛ 60 ሚሊዮን ብርሃን-አመቶች የሚርቅ ረጨት

ረጨት ወይም ጋላክሲጠፈር ውስጥ እጅግ ብዙ ከዋክብትስበት ሃይል የተያዘ ቅንባሮ ነው። የኛ ፀሐይ ያለችበት ረጨት «ጥርጊያ» ወይም «የወተት ጎዳና» (ሚልኪ ወይ) ይባላል። «ጋላክሲ» የሚለው ስም በእንግሊዝኛ የተወሰደ ከግሪክኛ γαλαξίας /ጋላክሲያስ/ ማለት «ወተታም» ነው። የበለጠ ለማብራራት ያህል ጋላክሲ ግዙፍ የሆነ በህዋ ውስጥ የሚገኝ በክዋክብት መካከል የሚገኙ አካላት የጋዝ፣ የአባራ፣ የኒትሮን፣ የከዋክብት እና የጭለማ ጉድጋድበራሳቸ ስበት ሃይል የተሳሳቡ አካል ማለት ነው።