Jump to content

ሮማ

ከውክፔዲያ
የ18:36, 27 ሜይ 2019 ዕትም (ከ71.246.149.71 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ሮማ

ሮማ ወይም ሮሜ (ጣልያንኛ፦ Roma) የጣሊያን ዋና ከተማ ነው።

በጥንታዊ አፈ ታሪክ መሠረት፣ ከተማው የተሠራው በመንታ ወንድማማች ሮሙሉስና ሬሙስ በ761 ዓክልበ. ነበረ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 4,013,057 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,705,603 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 41°48′ ሰሜን ኬክሮስ እና 12°36′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።