Jump to content

ሰመራ

ከውክፔዲያ
የ13:19, 18 ኖቬምበር 2019 ዕትም (ከDoogisa niqballe (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ሰመራ
ሰመራ በኦክቶበር 2007 እ.ኤ.አ.
አገር  ኢትዮጵያ
ክልል አፋር ክልል
ዞን ዞን 1
ወረዳ ሰመራ ሎግያ ከተማ መስተዳደር
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 12,625
ሰመራ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ሰመራ

11°47′ ሰሜን ኬክሮስ እና 41°0′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ሠመራ በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያአፋር ክልል ዋና ከተማ የሆነችውን አሳይታ ለመተካት አዲስ የተመሰረተች ከተማ ነች።

ሰመራ በማደግ ላይ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ከተሞች አንዱኣ ነች። ዱብቲ፣ አሳይታ እና ሎጊያ ሰመራን የሚያዋሰኑአት ከተሞች ናቸው። እንዲሁም በከተማዋ ከሚገኙ ነገሮች መካከል በ1999 ዓ.ም. የተመሰረተው ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አንዱ ነው።