Jump to content

ሰኔ ፳፩

ከውክፔዲያ
የ16:36, 29 ሜይ 2012 ዕትም (ከBulgew1 (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሰኔ ፳፩፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፺፩ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ/(በልግ)ወቅት ፹፮ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፸፭ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፸፬ ቀናት ይቀራሉ።


  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም -አዲስ አበባ የሚገኙት ሁለቱ የራዲዮ ጣቢያዎች እና ሌሎችም ቁልፍ ሥፍራዎች በወታደራዊ ቁጥጥር ሥር ዋሉ።
  • (እንግሊዝኛ) FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ