Jump to content

ሳርማትያ

ከውክፔዲያ
የ20:22, 7 ኦክቶበር 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሳርማትያ በጥንታዊ ዘመን (እስከ 400 ዓ.ም. ግድም) በአውሮጳዶን ወንዝና ከቪስቱላ ወንዝ መካከል የተገኘው የእስኩቴስ ምዕራብ ግዛት ነበር። ይህ በተለይ በዛሬው ዩክራይን ሲሆን በከፊል ደግሞ በፖላንድሩስያቤላሩስሊትዌኒያ ይገኛል። በመጨረሻ የሳርማትያ ሰዎች ወደ ምሥራቅ እስከ ቮልጋ ወንዝና እስከ ካውካሶስ ተራሮች ተስፋፉ።