Jump to content

ሴርጆ ማታሬላ

ከውክፔዲያ
የ12:00, 31 ኦክቶበር 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሴርጆ ማታሬላ (ጣልያንኛ፦ Sergio Mattarella) ጣልያናዊ የፖለቲካ ሰው፣ የህግ ጠበቃ እና ዳኛ ሲሆኑ በአሁኑ ጊዜ የጣልያን ፕሬዚዳንት ናቸው። ከ1983 እስከ 2008 እ.ኤ.አ. የፓርላማ አባል፣ ከ1989 እስከ 1990 እ.ኤ.አ. የትምህርት ሚኒስትር፣ ከ1999 እስከ 2001 እ.ኤ.አ. የመከላከያ ሚኒስትር ነበሩ።