Jump to content

ሻይ

ከውክፔዲያ
የ05:51, 30 ማርች 2020 ዕትም (ከ186.143.163.157 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ሻይ
ሻይ
ሻይ

ሻይ ከልዩ የሻይ ቁጥቋጦ (ካሜሊያ ሲኔንሲስ) ቅጠል በውሃ ውስጥ በማፍላት የሚሠራ መጠጥ ነው።

ሻይ ቅጠል ወይንም “ካሜሊያ ሲኔንሲስ” በመባል የሚጠራዉ ችግኝ አመቱን ሙሉ የሚለመልም ሲሆን በመጀመሪያም የተገኘው በቻይናና በህንድ ነው። የሻይ ቅጠል ወፍራማ ሲሆን ቀለሙ ደግሞ የጥቁር አርንጓዴ ነው። የሻይ ችግኝ ነጭና ሮዝ አበባም አለው፤ ይህንንም አበባ ሽቶ ለመስራት ይጠቀሙበታል። በአለማችንም ላይ ከ200 የበለጠ የሻይ ችግኝ ዘር ይገኛል።