Jump to content

ቡጁምቡራ

ከውክፔዲያ
የ14:10, 26 ዲሴምበር 2022 ዕትም (ከWikiBayer (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ቡጁምቡራ እስከ ታህሳስ 2011 ዓም ድረስ የቡሩንዲ ዋና ከተማ ነበር።

ከሳተላይት የተነሳ ፎቶ
የቡጁምቡራ ሥፍራ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 331,700 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 03°22′ ደቡብ ኬክሮስ እና 29°19′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

1881 ዓ.ም. በፊት ትንሽ መንደር ነበር። በዚያ አመት በጀርመን ምሥራቅ አፍሪካ የወታደር ጣቢያ ሆነ። በ1914 ዓ.ም. የመንግሥታት ማኅበር ሯንዳ-ኡሩንዲቤልጅግ ሥልጣን ሲሰጥ፣ ከተማው የመንግሥት መቀመጫ ሆነ። በ1954 ዓ.ም. ቡሩንዲ ነጻነት ስታገኝ፣ የከተማው ስም ከ'ኡሱምቡራ' ወደ 'ቡጁምቡራ' ተቀየረ።

ቡጁምቡራ