Jump to content

ባንዳር ሰሪ ቤጋዋን

ከውክፔዲያ
የ19:18, 9 ኖቬምበር 2018 ዕትም (ከ2.53.162.68 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ባንዳር ሰሪ ቤጋዋን (Bandar Seri Begawan፣ بندر سري بڬاوان) የብሩናይ ዋና ከተማ ነው። ከ1963 ዓ.ም. አስቀድሞ ስሙ ባንዳር ብሩናይ ተባለ። የባንዳር ትርጉም በአማርኛ «መንደር» ነው።

ሱልጣን ኦማር ዓሊ ሰይፍኡዲን መስጊድ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 2,300,100 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 04°56′ ሰሜን ኬክሮስ እና 11°58′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።