Jump to content

ባንጁል

ከውክፔዲያ
የ16:47, 18 ማርች 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ባንጁል (Banjul) የጋምቢያ ዋና ከተማ ነው።

የባንጁል መንገድ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 34,598 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 13°28′ ሰሜን ኬክሮስ እና 16°39′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በአካባቢው በጠቅላላ ግን 523,589 ሰዎች ይኖራሉ።

ከተማው ባቱርስት ተብሎ የንግድ ጣቢያ ለመሆንና የባርያ ንግድ ለማቆም በእንግሊዞች1808 ዓ.ም. ተሠራ። በ1965 ዓ.ም. ስሙ 'ባንጁል' ሆነ።