Jump to content

ቪስቱላ ወንዝ

ከውክፔዲያ
የ00:50, 8 ማርች 2013 ዕትም (ከAddbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የቪስቱላ ወንዝ በፖላንድ

ቪስቱላ ወንዝአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,047 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 166ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ፖላንድ ውስጥ 194,424 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገሪቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ ባልቲክ ባህር ነው።