Jump to content

ታላቁ እስክንድር

ከውክፔዲያ
የ13:36, 17 ኖቬምበር 2022 ዕትም (ከ71.246.147.19 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የእስክንድር መንግሥት

ታላቁ እስክንድር ወይም እስክንድር 3ኛ ዘመዌዶን (364-331 ዓክልበ.) ከ344 ዓክልበ እስከ መሞቱ ድረስ የመቄዶን ንጉሥ ነበረ። በ341 ዓክልበ. የፋርስ መንግሥት ወርሮ በሙሉ በጦርነት ያዘው። ከዚያ በ334 ዓክልበ. ሕንደኬን ወረረ።