Jump to content

ትምህርተ ሂሳብ

ከውክፔዲያ
የ12:29, 1 ፌብሩዌሪ 2020 ዕትም (ከ88.202.179.178 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ትምህርተ ሂሳብብዛት፣ የአደረጃጀት የለውጥና የስፋት ጥናት ተብሎ ብዙ ጊዜ የታወቃል። ሌሎችም «የቅርጽና የቁጥር» ጥናት ብለው ይጠሩታል። በፎርማሊስቲክ አይን ተጨባጭ ያልሆኑን አደረጃጀቶችን ሥነ አመክንዮንና (ሎጂክ) የሂሳብ አጻጻፎችን በመጠቀም መመርመር ተብሎ ይታወቃል። ሪአሊስቶች ደግሞ ስለነሱ ካለን ግንዛቤ ውጭ ሰለሚኖሩ እቃዮችና ጽንሶች ምርምር ይሉታል። ትምህርተ ሂሳብ በማንኛውም የሳይንስ ዘርፍ ስለሚጠቅም «የሳይንስ ቋንቋ» ወይም የኅዋ ቋንቋ ተብሎም ይጠራል።

ይህ የውቀት ዘርፍ ከሚያጠናቸው መካከል፡-

ያጠቃልላል