Jump to content

ንጥረ እሴት

ከውክፔዲያ
የ16:56, 6 ዲሴምበር 2022 ዕትም (ከRalph Rottetn (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የY ዋጋዎች ከንጥረ እሴትX ወይም |X| ዋጋዎች ጋር ያላቸው ዝምድና

ንጥረ እሴት የምንለው የተለዋዋጭ ቀ ዋጋ ሲሆን በ || መልኩ ይፃፋል። || የሚያጠይቀው በ"ቀ" እና ዜሮ መካከል ያለውን ርቀት ብቻ ነው። በሌላ አነጋገር የተለዋዋጭ ቀ ዋጋ ነጌቲቭም ይሁን ፖዘቲቭ ዋጋው ለምልክቱ ደንታ አይሰጥም። ለምሳሌ የ-3 ንጥረ እሴት ወይም |-3| ዋጋ 3 ነው።