Jump to content

አልጀብራ

ከውክፔዲያ
የ15:54, 31 ሜይ 2011 ዕትም (ከHgetnet (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ከአልቋርዝሚ መጽሃፍ አንድ ገጽ

አልጀብራ በሂሳብ ጥናት ውስጥ ስለ ኦፕሬሽንዝምድናና ከነዚህ ሁለት ነገሮች ተነስተው ስለሚመጡት ፖሊኖሚያልተርምየአልጀብራ አቋቋም የሚያጠና ነው። አልጀብራ የሚለው ስም የመጣው «አል ጃብር»፣ الجبر ከሚለው የአረብኛ ቃል ሲሆን ትርጉሙም «መመለስ» ማለት ነው። ብዙው የአልጀብራ ዘዴ በአረብ ተማሪወች የተፈለስፈ ሲሆን ከነዚህ ቀደምት ተብሎ የሚጠራው መሃመድ ኢብን ሙሳ አል-ቋርዝሚ ነው።