Jump to content

አርክቲክ ውቅያኖስ

ከውክፔዲያ
የ16:28, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
አርክቲክ ውቅያኖስ

አርክቲክ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Arctic Ocean) በምድራችን ከሚገኙ ፭ዋና ዋና ውቅያኖሶች በስፋቱ የመጨረሻው ትንሽ ውቅያኖስ ነው።[1]ምድራችንሰሜን ጫፍ አርክቲክ አካባቢ የሚገኘው ይህ የውሃ አካል የመጨረሻው የሰሜን አቅጣጫ ጫፍ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል።