Jump to content

አጥንት

ከውክፔዲያ
የ23:55, 7 ማርች 2013 ዕትም (ከAddbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
እጅ የተሳለ የእግር አጥንት

አጥንት ጠንካራ የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳት ውስጥ የሚገኝ የሥርዓተ-አፅም ክፍል ነው። ይህ መዋቅር ሙሉ ፍጥረቱ ራሱን እንዲችል እና እንዲንቀሳቀስ ከማስቻሉም በላይ የተለያዩ ሚኒራሎችን አጠራቅሞ ይይዛል። ከዚህም በተጨማሪ አጥንቶች ቀይ የደም ሴሎችን እና ነጭ የደም ሴሎችን ያመርታል።