Jump to content

እግር ኳስ

ከውክፔዲያ
የ23:19, 22 ሴፕቴምበር 2023 ዕትም (ከ71.246.145.117 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
እግር ኳስ

እግር ኳስ በአንድ ወገን 10 ተጫዋቾችና አንድ ጎለኛ ሆነው በእግር እየለጉ የሚጫወቱት ስፖርት ነው። ከጎለኛ በስተቀር ሌሎች ተጫዋቾች ኳሷን በእጅ መንካት አይፈቀድም። ግን በጭንቅላት እየገጩ መጫወውት ይቻላል።

በ አለማችን ትልቅ