Jump to content

ኮኮብ

ከውክፔዲያ
የ11:06, 10 ጃንዩዌሪ 2022 ዕትም (ከ71.246.145.147 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ፕሌይድ የተሰኙት የከዋክብት ጥርቅም በታውረስ ረጨት። ከናሳ ፎቶ የተገኘ።

ኮኮብኮከብግስበት ጓጉሎና ታምቆ የተያዘ እጅግ ግዙፍ፣ ደማቅና ሞቃት የሆነ ከፍተኛ ኮረንቲ ያዝለ አየር ( ፕላዝማ) ስብስብ ነው። ለመሬት አሁን በጣም የቀረበው ኮኮብ እንግዲ ፀሐይ ነው። በአንዳንድ ጣቢያ ውስጥ ሁለት ከዋክብት አንድላይ ሲኖሩ ይህ ቅንጅ ኮከብ ይባላል።

ክንጅ ኮከብ፤ ሁለት ከዋክብት በአንዱ ማእከል ዙሪያ በምኋር ሲመላለሱ