Jump to content

ዊንድሁክ

ከውክፔዲያ
የ16:23, 15 ኦክቶበር 2016 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ዊንድሁክ
ዊንድሁክ

ቪንድሁክ (Windhoek)ናሚቢያ ዋና ከተማ ናት። የሚኖርበት ሕዝብ በዛቷ 221,000 - 230,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማዋ ዋና የበግ ቆዳ መሸጫ ማዕከል ናት።

ሄሬሮ ጎሣ የሥፍራው መጀመርያ ኗሪዎች ሲሆኑ በቋንቋቸው ኦቾሞይዝ ተባለ። ከዚያ የናማ ሕዝብ ቦታውን አይጋምስ አሉት። የአሁኑ ከተማ በ1883 ዓ.ም. በጀርመኖች ተሠራ።

የከተማዋ ከንቲቫ አሁን (በ1999 ዓ.ም.) ማቲውስ ሺኮንጎ ነው። ከተማው 22°34′ ደቡብ ኬክሮስ እና 17°06′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።