Jump to content

ዛግሬብ

ከውክፔዲያ
የ17:26, 16 ዲሴምበር 2016 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ዛግሬብክሮዌሺያ ዋና ከተማ ነው።


የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 685,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 45°48′ ሰሜን ኬክሮስ እና 15°58′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ዛግሬብ ከ1084 ዓ.ም. ጀምሮ ይታወቃል። በ1613 ዓ.ም. ዋና ከተማ ሆነ።