Jump to content

የሌት ወፍ

ከውክፔዲያ
የ03:55, 28 ጃንዩዌሪ 2023 ዕትም (ከ196.190.52.173 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የተለያዩ የሌት ወፍ ዝርያዎች

የሌት ወፍ (Chiroptera) ከአጥቢ እንስሳት መሃል በተፈጥሮ በረራ የሚችል ብቸኛ አስተኔ ነው። እንደ አይጥ ትንሽ ይመስላል እንጂ ወፍ አይደለም።

የሌት ወፍ ሁለት እንቁላል ትጥላለች አንዱን ሲሰብሩት አስኳል ሌላውን ደግሞ ሲሰብሩት ፍላፃ ይባላል ወርቅ ነው በሀር ጠቅልለው ቢይዙት መስተፋቅር ነው ያየው ሰው ሁሉ ይወደዋል ያፈቅረዋል እንደ ሹም ያጅበዋል ቢያዙትም የታዘዘውን ይፈፅማል ምንጭ ትንታዊ ብራና መፅፅሀፈ መድሀኒት ክብር ላባቶች