Jump to content

የሰው ልጅ

ከውክፔዲያ
የ20:47, 8 ኦገስት 2023 ዕትም (ከBerari Wondemamach (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ወንድ እና ሴት ሰው

የሠው ልጅ ወይም በአጭሩ ሰው በዝርያ ምደባ ሳይንስ መጠሪያው Homo sapiens (የላቲን ቃል፡ ብልጡ ሰው ወይም አዋቂው ሰው አልያም ደግሞ ጨዋው ሰው) እየተባለ የሚጠራው ዘር ሲሆን ከታላቁ የሰብአስትኔ ዘር በHominidae ከሚገኙት Homo የሚባሉ ባለ ሁለት እግር ዝርያዎች ንዑስ ቤተሰብ በህይወት የቀረ ወይንም ያልጠፋ ምድርንም ለመግዛት የተዘጋጀው ብቸኛው ዝርያ ነው። ነገር ግን ሠው የሚለው ቃል ለማንኛውም በHomo ውስጥ ለሚገኝ ዝርያ መጠሪያ ነው።