Jump to content

የባንቱ ፍልሰት

ከውክፔዲያ
የ17:45, 7 ፌብሩዌሪ 2011 ዕትም (ከAmaraBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

የባንቱ ፍልሰት የመጀመሪያውን የባንቱ ቋንቋ የሚናገሩ ሕዝቦች ከዛሬዎቹ ካሜሩን እና ናይጄሪያ በአንድ ሺህ ዓመታት ጊዜ ውስጥ ያደረጉት ፍልሰት ነበር። በአቅራቢያቸው ከሚገኙት ሕዝቦች ጋር ቋንቋና ዕውቀት በመለዋወጥ አዳዲስ ኅብረተሰቦችን ፈጥረዋል። ፍልሰቱ የተጀመረው ግብርና ከተጀመረ በኋላ እንደሆነ የሚታመን ሲሆን በመጀመሪያ ወደ ምሥራቅ ከዚያም ወደ ደቡብ አቅጣጫ አምርቷል።