Jump to content

የብርሃን ዓመት

ከውክፔዲያ
የ17:42, 11 ኖቬምበር 2020 ዕትም (ከNieuwsgierige Gebruiker (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

የብርሃን አመት ብርሃን በሰከንድ እስከ 300,000 ኪ.ሜ. እየተጓዘ በአንድ አመት የሚጨርሰው ርቀት ነው። ብዙ ጊዜ ይህ ርቀት በጣም ትልቅ ከመሆኑ የተነሳ በጠፈር ውስጥ ያሉ ርቀቶችን ለመለካት እንጠቀምበታለን።