Jump to content

የኡራጓይ እግር ኳስ ማህበር

ከውክፔዲያ
የ00:25, 26 ጁላይ 2013 ዕትም (ከCodex Sinaiticus (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

የኡራጓይ እግር ኳስ ማህበር (እስፓንኛ፦ Asociación Uruguaya de Fútbol, AUF) የኡራጓይ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።