Jump to content

የኢትዮጵያ ቋንቋዎች

ከውክፔዲያ

የኢትዮጵያ ቋንቋዎችኢትዮጵያ ውስጥ የሚነገሩ እና የሚጻፉ ቋንቋዎችን፣ እና የምልክት ቋንቋን ያጠቃልላል። በአገሩ ውስጥ ፺ የሚሆኑ ቋንቋዎች አሉ።[1] በአሁኑ ወቅት በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን የሚነገሩት ቋንቋዎች አማርኛ እና ኦሮምኛ ሲሆኑ፤ አማርኛ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ነዋሪዎች የመማሪያ፤ የመገበያያ እንዲሁም የስራ ቋንቋ ሆኖ የቆየ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት የስራ ቋንቋ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ የሚነገሩት ቋንቋዎች አፍሮ-ኤስያዊ እና ናይሎ ሳህራዊ በሚባሉ ሁለት ዋና የቋንቋ ክፍሎች ሊካተቱ ይችላሉ። በአፍሮ-ኤስያዊ የቋንቋ ቤተሰብ ውስጥም ኩሻዊኦሞአዊ እና ሴማዊ የሚባሉ ንዑስ ክፍሎች አሉ።

ቋንቋዎች

አፍሮ-ኤስያዊ

አፍሮ እስያዊ ቋንቋዎች

ናይሎ ሳህራዊ (አባይ ሰሃራዊ)

ናይሎ ሳህራዊ

ያልተመደቡ

ማመዛገቢያ

  1. ^ (እንግሊዝኛ) Ethnologue page on Ethiopian languages

የውጭ መያያዣ

  • [1] የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ፲፱፻፺፪ Ethiopian Languages, 1999 (SIL/Translation by Dr. Aberra Molla)