የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች
Appearance
የግብጽኛ ሃይሮግሊፍ ጽሕፈት በ3110 ዓክልበ. አካባቢ በተለማ ጊዘ፣ አንዳንድ ስዕል እንደ ፊደል ወይም አልፋበት ያህል የተናባቢ ድምጽ ምልክት ለመሆን ይጠቀም ጀመር። ከነዚህም አንዳንድ ምልክት በቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት ደግሞ በሌላ ተናባቢ ድምጽ ተጠራ። ሌሎችም የመርዌ ጽሕፈት ምልክቶች መነሻ ሆኑ።
| የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች | ||||||||||
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| ምልክት | አጠራር | |||||||||
| በላቲን | በፊደል | ነጥቦች | ||||||||
| አሞራ | (3) | ኣ | ||||||||
| አባቢ መቃ | ı͗ | ኢ | ||||||||
| ሁለት መቃ | y | የ | በመርዌም ጽሕፈት «ያ» ሆነ። | |||||||
| ሁለት ጭረቶች ወይም ወንዝ (?) | ||||||||||
| ክንድ | (ʾ) | ዓ | በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት የ ሆነ። | |||||||
| የእርግብ ጫጩት | w | ወ | ||||||||
| ባት | b | በ | ||||||||
| ነት ወይም በርጩማ | p | ፐ | ||||||||
| እፉኝት | f | ፈ | ||||||||
| ጉጉት | m | መ | በመርዌም ጽሕፈት «ማ» ሆነ። | |||||||
| የውኃ ማዕበል | n | ነ | በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት መ፣ በመርዌ ጽሕፈት «ና» ሆነ። | |||||||
| አፍ | r | ረ | በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት ፈ/ፐ፣ በመርዌ ጽሕፈት «ቻ» ሆነ። | |||||||
| መጠጊያ | h | ሀ | በመርዌ ጽሕፈት «ተ» ሆነ። | |||||||
| ሲባጎ | ḥ | ሐ | ||||||||
| ወንፊት ወይም ማሕጸን | ḫ | ኸ | ||||||||
| የእንስሳ ሆድና ጅራት | ẖ | ኅ | ||||||||
| የታጠፈ ጨርቅ | s | ሰ | ||||||||
| የበር መዝጊያ | z | ዘ | ||||||||
| የአጸድ ኩሬ | š | ሸ | ||||||||
| የኮረብታ ዳገት | ḳ ወይም q | ቀ | በመርዌም ጽሕፈት «ቃ» ሆነ። | |||||||
| ቅርጫት | k | ከ | ||||||||
| የጋን ማቆሚያ | g | ገ | ||||||||
| የዳቦ ኅብስት | t | ተ | ||||||||
| ገመድ | ṯ ወይም tj | ቸ | በመርዌ ጽሕፈት «ታ» ሆነ። | |||||||
| እጅ | d | ደ | በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት ከ ሆነ። | |||||||
| እባብ | ḏ ወይም dj | ጀ | በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት ነ ሆነ። | |||||||