Jump to content

ያሬን

ከውክፔዲያ
የ17:56, 7 ማርች 2013 ዕትም (ከAddbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ያሬን (Yaren፤ ቀድሞ Makwa ማኳ) የናውሩ ሠፈር ነው። የናውሩ ማዘጋጃ ቤት እዚያ ስለሚገኝ ብዙ ጊዜ እንደ ደሴቲቱ ዋና ከተማ ቢቆጠርም በይፋ ግን አገሪቱ ምንም ዋና ከተማ የላትም።

በሠፈሩ የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር በ1995 ዓ.ም. 1,100 ሆኖ ይገመታል።