Jump to content

ደሴት

ከውክፔዲያ
የ15:17, 27 ኖቬምበር 2020 ዕትም (ከKZebegna (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ደሴት በውሃ በሙሉ የተከበበ መሬት ነው። በውቅያኖስ፣ በወንዝ፣ በሐይቅ ሊሆን ይችላል። ከአህጉር ያንሳል፣ ስለዚህ አውስትራልያ ባብዛኛው አህጉር እንጂ ደሴት አይባልም። አውስትራልያ ባይቆጠር የምድሩ አንደኛ ታላቁ ደሴት ግሪንላንድ ነው።