Jump to content

ደቡብ ዋልታ

ከውክፔዲያ
የ13:30, 17 ማርች 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
1. ደቡብ ዋልታ 2. መግነጢሳዊ ደቡብ ዋልታ 3. ምድረ-መግነጢሳዊ ደቡብ ዋልታ 4. የአንታርክቲካ ኢ-ተደራሽነት ዋልታ (ከባህር የራቀው ነጥብ)
የደቡብ ዋልታ ሥነ ሕንጻ

ደቡብ ዋልታ ማለት የመሬት እንዝርት የምትዞርበት ከሁሉም ደቡብ የሆነው ያው ነጥብ ነው። በአንታርክቲካ አህጉሩ መሃል ይገኛል።

ለዚህም ቅርብ የሆነው መግነጢሳዊ ደቡብ ዋልታ ሌላ ነጥብ ነው። ይህ ጠድከል ምንጊዜም የሚያጠቆም፣ ቀስ በቀስ ተዘዋዋሪ የሆነ ሥፍራ ነው።

በተጨማሪ ሦስተኛ ምድረ መግነጢሳዊ ደቡብ ዋልታ ደግሞ አለ።