Jump to content

ደብረ አስቦ

ከውክፔዲያ
የ06:39, 4 ጃንዩዌሪ 2011 ዕትም (ከHgetnet (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ደብረ አስቦ - በ1437ዓ.ም. አጼ ዘርአ ያዕቆብ ስሙን ወደ ደብረ ሊባኖስ ከመቀየራቸው በፊት በ1300ወቹ መጀመሪያ አካባቢ በአቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ በግራርያ (ሰላሌ)፣ ሸዋ የአቋቋሙት ደብር ስም ነው።